1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የአውሮፓ ህብረት የስደተኞችና የተገን አሰጣጥ ህግ

ዓርብ፣ ነሐሴ 30 2000

በአውሮፓውያኑ 2007 ዓመተ ምህረት በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውስጥ ከተያዙት 200,000 ህገ ወጥ ስደተኞች ወደ 90,000 ያህሉ ተገደው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ።

https://p.dw.com/p/FCHJ
የአፍሪቃ ስደተኞች በስፓኝ የባህር ጠረፍምስል picture-alliance/dpa
የአውሮፓ ህብረት ህገ ወጥ የሚላቸው ስደተኞች ከተያዙ እስከ አስራ ስምንት ወራት ለሚደርስ ጊዜ እንደሚታሰሩ እና ለአምስት ዓመት ያህልም ወደ ተባበሩበት አገር ከመግባት እንደሚታገዱ በአዲሱ ህግ ተደንግጓል ።