1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አውሮጳ የስደተኞች ማሻቀብ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 4 2003

በሰሜን አፍሪቃና በአንዳንድ የአረብ ሀገራት ህዝባዊ ንቅናቄዎች ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ ወደ አውሮጳ የሚፈልሱ ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ ነው። በጣሊያኗ የላምፔዱዛ ደሴት ብቻ እስካሁን ከ22,000 በላይ ስደተኞች መድረሳቸው ተዘግቧል።

https://p.dw.com/p/RH6C
ላምፔዱዛ በስደተኞች ተጨናንቃለች
ላምፔዱዛ በስደተኞች ተጨናንቃለችምስል picture alliance / dpa

የአውሮጳ ኅብረት ኮሚሽን ሌሎች የአውሮጳ አባል ሀገራት ስደተኞችን ከጣልያን መቀበል አለባቸው እያለ ነው። ጀርመን 100 ስደተኞችን ከማልታ ደሴት ለመውሰድ ተስማምታለች። የዶቼቬሌው ዴኒስ ሽቱተ የላከውን ማንተጋፍቶት ስለሺ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ