1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዊው በሰሐራ በረሃ

ዓርብ፣ መጋቢት 2 2003

የስደት ጓደኞቹን ከሰሀራ በረሃ አንስቶ በሞት ተነጥቋል። ወጣት ኢትዮጵያዊ ነው።

https://p.dw.com/p/R8Sl
የሰሐራ በረሃ አንዱ ገፅታ
የሰሐራ በረሃ አንዱ ገፅታምስል picture-alliance/ dpa

በሊቢያና በቱኒዚያ የገጠመውን መከራ ደግሞ በአይነ-ህሊናችን እንድንቃኝ ያደርጋል። አሁን ነዋሪነቱ ከአፍሪቃ ውጪ ቢሆንም፤ የት እንደሚገኝ ግን መግለፅ አልፈለገም። እንግዲህ የወጣቱን አሳዛኝና አስገራሚ የስደት ትዝታ አብረን እንቃኛለን።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሠ