1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጀርመን ተዋህዶ መኖር

ሐሙስ፣ ኅዳር 23 2003

ጀርመን የዉጭ ዜጎች ከአገሪቱ ህዝብና ባህል ጋ ተዋህደዉ እንዲኖሩ መርሃ ግብር ዘርግታ እየሰራች ነዉ።

https://p.dw.com/p/QOMx
ተሸላሚዉ ዶክተር መኮንን ሽፈራዉምስል DW

ከተለያዩ አገራት መጥተዉ ጀርመን ዉስጥ የሚኖሩ የማኅበረሰብ ክፍሎች በዚህ ዘርፍ ላደረጉት ጥረት ትናንት ከመራሂተ መንግስቷ ጽህፈት ቤት የክብር ሜዳሊያ የተሸለሙ አሉ። ከተሸላሚዎቹ መካከል ደግሞ ትዉልደ ኢትዮጵያዊዉ ዶክተር መኮንን ሽፈራዉ አንዱ ናቸዉ።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሰ

አርያም ተክሌ