1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰላማዊ ሰልፎች በአዉሮጳ

ረቡዕ፣ ጥር 6 2001

ከሰዓታት ልዩነት ባሻገር ማለት ነዉ እዚህ ጀርመን ፍራንክፈርት፤ በብሪታኒያ ሎንዶን፤ በስዊድን ስቶክሆልም እና በመሳሰሉት ከተሞች ሰልፉ ይካሄዳል፤ አሁን በመካሄድ ላይ ያለም አለ።

https://p.dw.com/p/GYS3
ኢትዮጵያ!
ኢትዮጵያ!ምስል AP GraphicsBank/DW

በኢትዮጵያ ፍትህን ለማስፈንና በእስር ላይ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዛሬዉ ዕለት በተለያዩ የአዉሮጳ አገራት ከተሞችና በዩናይትድ ስቴትስ በመካሄድ ላይ ነዉ።