1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስደተኞች ሕግ በአውሮጳ

ሐሙስ፣ ኅዳር 25 2001

...ስደተኞች ከገቡበት ቀን አንስቶ ባሉት ስድስት ወራት የስራ ፈቃድ ይሰጣቸው የሚለው ይገኝበታል።

https://p.dw.com/p/G9M1
ስደተኞች ወደብ ላይ
ስደተኞች ወደብ ላይምስል AP

የአውሮጳ ህብረት ተግባራዊ አድርጎት ሲሰራበት በቆየው ሕግ ላይ አሁን ማሻሻያ ተደርጎበት የቀረበውን ስደተኞችን የሚመለከተውን ሕግ ተቀበለ። ከማሻሻያዎቹ መካከልም የአውሮጳ ሕብረት የአባል አገራቱን ምድር የረገጡ ስደተኞች፤ ከገቡበት ቀን አንስቶ ባሉት ስድስት ወራት የስራ ፈቃድ ይሰጣቸው የሚለው ይገኝበታል። ሁኔታው በአንዳንድ አባል አገራቱ ዘንድ ክርክር አስነስቷል።