1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ ፌስቲቫልን ያደፈረሰው የዴን ሐጉ ብጥብጥ በከፊል

ማክሰኞ፣ የካቲት 12 2016

በኔዘርላንድ የደዴን ሐግ ከተማ ባለፈው ቅዳሜ የተካሄደው የኤርትራውያን ፌስቲቫል በረብሻ እና ትርምስ መደርፍረሱ መነጋገሪያ ሆኗል። የኤርትራ መንግሥት ደጋፊዎች እና ተቃዋሚዎች በተጋጩበት በቅዳሜው ትርምስ ቢያንስ ስድስት የኔዘርላንድ ፖሊሶች መጎዳታቸውን እና ከባድ የንብረት ጉዳት መድረሱን የሀገሪቱ ፖሊስ ዐስታውቋል ። ጥፋት አድራሾች ላይ ተገቢው ቅጣት ይተግበር የሚሉ ድምፆች በኔዘርላንድ እየተስተጋቡ ነው ። 

https://p.dw.com/p/4cd17

የቪዲዮ ዘገባ፦ ዶይቸ ቬለ 
ምስል፦ ከሮይተርስ