1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ፓኖራማአፍሪቃ

ዙምባብዌ ኮሌራን እየታገለች ነው

ማክሰኞ፣ ኅዳር 11 2016

ያልተወገዱ የቆሻሻ ተራሮች የከርሰምድር ውሃ እየበከሉ መሆናቸውን ጤና ጥበቃ ባለሞያዎች ይናገራሉ። እንደሚሉት የሃራሬ ቦቴዎች ለጤና አደገኛ ናቸው።

https://p.dw.com/p/4ZFvf

በዚምባብዌ የኮሌራ በሽታ በሁለት ወር ውስጥ ከ150 በላይ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል። (ምንጭ: ዚምባቡዌ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር)

አሮጌ የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች ፈንድተዋልፍሳሽም ወደ ቤቶች እሄደ ነው።

ሉሲ ማታረ፤ የዝምባብዌ ነዋሪ


``እንስሳት ሆነናልን? የምንኖርበት መንገድ ፈጽሞ ከአቅማችን በላይ ነው ። ልጆቻችንን በቤት ውስጥ እንዲቀመጡ ማድረግ አለብን ። ውጭ መጫወት አይችሉም ። ውጭ ቢጫወቱ በኮሌራ ይለከፋሉ ብለን እንፈራለን ።``


ያልተወገዱ የቆሻሻ ተራሮች የከርሰምድር  ውሃ እየበከሉ መሆናቸውን ጤና ጥበቃ ባለሞያዎች ይናገራሉ። እንደሚሉት የሃራሬ ቦቴዎች ለጤና አደገኛ ናቸው።


ሚካኤል (ቨር ሐኪም)
``ውኃው ንጹህ አይደለም ።  ውኃው ከየትም ይሁን ከየት ሰዎች ውሃውን እንዲያክሙት እያበረታታናቸው ነው ። አሁን እያደረግን ያለው በተመረጡ ቦታዎችጉዳት ውሃን የሚያክሙ እንደ አj4ታፕስ ያሉ ኬሙካሎች እየተጠቀምን ነው ።``

 


መንግሥት የጎዳና ላይ ምግብ መሸጥን ማስቆም ይፈልጋል ። ይሁን እንጂ ብዙዎች በንግድ ሥራ በሚተዳደሩበት አገር ነዋሪዎች ይህን እንቅስቃሴ ይቃወማሉ።