1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግዛቶቹ ውስጥ የነበሩ በርካታ አፍሪቃውያን  ጀርመኖቹን ተጋፍጠዋል

ሰኞ፣ መጋቢት 2 2016

የጀርመን ምስራቅ አፍሪቃ ብለው የሰየሙትን ግዛት ለመውሰድ ሲሉም በአካባቢው ግጭት ቀሰቀሱ ። እንደ አቡሺሪ እና ብዋናሄሪ ያሉ በርካታ የጎሳ መሪዎች ወደ የስዋህሊ የባህርዳርቻዎች ዘልቆ የገባውን ተስፋፊ የቅኝ ገዢ ኃይል ተጋፍጠው ነበር ።

https://p.dw.com/p/4dOuU