1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሌላኛዉ የድብርት ጽንፍ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 16 2003

ድብርት በእንግሊዝኛዉ Depression ብዙዎችን ሊያጋጥም የሚችል የአእምሮ ጤና ችግር መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ።

https://p.dw.com/p/RPnn
ምስል Bilderbox

ስሜት ማጣት፤ መከፋትና የጨፈገገ አመለካከት አብዝቶ መኖሩ አንደኛዉ ፅንፍ ሲሆን፤ ከዚህ በተለየ የንቃት ሁኔታም የዚህ ችግር ሌላኛ ፅንፍ ነዉ። ከመጠን ያለፈ መነቃቃት የጤና እክልነቱ እስከምን ይሆን? ጤናና አካባቢ መሰናዶ ሳምንት በዚህ ጉዳይ ላይ ባለሙያ አነጋግሯል። ቀጣይ ክፍሉ ለዛሬ ተዘጋጅቷል። ሸዋዬ ለገሠ አዘጋጅታዋለች።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ